Fana: At a Speed of Life!

የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሕሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በሕዳር ወር በነበረበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች ያልተገባ የነዳጅ ክምችት ከመያዝና የዋጋ ጭማሪ ከማድረግ ተቆጥበው ውሳኔውን ተግባራዊ በማድረግ ህብረተሰቡን በቅንነትና በታማኝነት እንዲያገለግሉም ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.