Fana: At a Speed of Life!

የከተራ በዓል በሐረር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ የከተራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

ታቦታቱ ከመንበራቸው ተነስተው በህዝበ ክርስቲያኑ ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህር በመጓዝ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በበዓሉ የምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች አንዲሁም የእምነቱ ተከታይ ምዕመናን ተገኝተዋል።

በተሾመ ኃይሉ እና ተስፋዬ ኃይሉ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.