Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የበጀት ዓመቱ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ 5 ዓመት 1ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ቅድመ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ቃሲም ኢብራሂም የክልሉን አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ማቅረባቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

በበጀት ዓመት የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያየ በሚገኘው ጉባዔ ላይ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ፣ አባላት እና ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.