Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማውሳት፥ የሀገራቱ ጠንካራ አጋርነት ለአለም ዓቀፋዊ የጋራ ተጠቃሚነት ጠንካራ መሰረት እንደሚሆን እምነታቸውን ገልጸዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.