Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።

በከተማዋ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ የዒድ ሶላት በሚከናወንባቸው ስፍራዎች በመሰባሰብ ላይ ይገኛሉ።

በጅማ ከተማ አራት ቦታዎች የሶላት ሥነ ሥርዓት የሚካሄድ ሲሆን፤ በጅማ ማዞተሪያ፣ ጅሬን፣ መንደራ ቆጪና በቾ ቦሬ ቀበሌዎች የዒድ ሶላት ሥነ ሥርዓት ይከናወናል።

በአብዱረህማን መሀመድ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.