Fana: At a Speed of Life!

በ2017 በጀት ዓመት ለቀጣዩ ዓመት የእድገት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆን እድገት ፈጽመናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2017 የሥራ ዘመን ትርጉም ያለው እና ለመጪው የ2018 የቀጠለ የእድገት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆን እድገት ፈጽመናል አሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በ2017 የሥራ ዘመን ትርጉም ያለው እና ለመጪው የ2018 የቀጠለ የእድገት ጉዞ ጠንካራ መሠረት የሚሆን እድገት ፈጽመናል ብለዋል።

በዚህ መነሻም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመጪው ዓመት ለትግበራ የተዘጋጀውን የ2018 የተሟላ የሁሉም ዘርፎች እቅድ እና ሀገራዊውን የልማት እቅድ ለመገምገም መሰብሰቡን አንስተዋል፡፡

ከግምገማ እና ከውይይቱ ጎን ለጎንም የአረንጓዴ ዐሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማከናወናቸውን ነው የተናገሩት፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.