Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ዬከሬሽን ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል አዲሱ ፈራሚውን ቪክተር ዮኬሬሽ ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
ሁለቱ ክለቦች ባደረጉት የአቋም መፈተሸ ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሜሪኖ እና ኦዴጋርድ እንዲሁም መርፊ (በራሱ መረብ ላይ) አስቆጥረዋል፡፡
የኒውካስል ዩናይትድን ግቦች አንቶኒ ኢላንጋ እና ጃኮብ መርፊ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅቱን በሲንጋፖር እያደረገ የሚገኘው አርሰናል በዛሬው ዕለት ከስፖርቲንግ ሊዝበን ያስፈረመውን ቪክተር ዮኬሬሽን ከደጋፊዎቹ ጋር አስተዋውቋል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.