12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በአክራ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋና አክራ መካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እየተሳተፉ ይገኛል።
ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚካሄደው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ቀጣናዊ ትስስር፣ ሰላምና ፀጥታ፣ ሁሉን አቀፍ አስተዳደር፣ ዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሚና በአህጉራዊ ልማት አጀንዳዎች ላይ ይመክራል።
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Documentary YouTube www.youtube.com/@fanamcdocumentary በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!