1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የእምነቱ ተከታዮችና የተለያዩ እንግዶች ተገኝተዋል።
በጀማል አህመድ