Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን አብስረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ ብለዋል፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ቁርጠኝነት እና የአፍሪካ መፃኢ እድል ጮራ ነው ሲሉም አውስተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.