Fana: At a Speed of Life!

በ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)።
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።
በአጠቃላይ የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ፈተናውን 585 ሺህ 882 ተማሪዎች መውሰዳቸውንና ከእነዚህም 134 ሺህ 609 ተማሪዎች በኦንላይን እንደወሰዱ አስታውሰው÷ ከእነዚህ መካከል 29 ሺህ 233 ተማሪዎች ማለፍ እንደቻሉ ጠቁመዋል።
በዘመን በየነ

ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook www.facebook.com/fanabroadcasting
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
Facebook www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.