Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተቀብለዋል።

ለፕሬዚዳንቱ የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የሞሪታኒያ፣ ካዛኪስታን፣ ቫቲካን፣ ባንግላዴሽ፣ አረብ ሊግ፣ ኢንዶኔዢያ፣ ሰርቢያ፣ የስዊድን፣ ካናዳ፣ ስዊዘርላንድ፣ ግብጽ፣ የሀንጋሪ፣ የሳንማሪኖና የቱርኪሚስታን አምባሳደሮች ናቸው፡፡

በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዎን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.