Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኬንያን በማሸነፍ በአንደኝነት ከምድቡ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

በዚህም የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል ችሏል፡፡

ቀን 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያን ብቸኛ ግብ ዳዊት ካሳው ከመረብ አሳርፏል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.