Fana: At a Speed of Life!

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢቬት ኩፐር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከብሪታኒያ የውጭ፣ የጋራ ብልጽግናና ልማት ጉዳዮች ሚኒስትር ኢቬት ኩፐር ጋር ተወያይተዋል፡፡

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በጽ/ቤታቸው ከሚኒስትሯ ጋር ባደረጉት ውይይት፥ ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

በተጨማሪም በቀጣናዊ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.