Fana: At a Speed of Life!

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ካባ ኒያሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና ኮትዲቯር የሁለትዮሽ እንዲሁም የጋራ አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡

ካባ ኒያሌ በ48ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባና በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ መግባታቸው ይታወሳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.