የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሞሮስ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመሳተፍ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በአሸናፊ ሽብሩ