Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና የወል ፍላጎቶቻችን ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.