Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸንፈዋል።
የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የአትሌቲክስ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ ነው።
በዚህም በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሴቶች አትሌት ፋንታዬ አዳነ በቀዳሚነት አጠናቅቃለች።
በወንዶች ደግሞ አትሌት ይስማው ድሉ አንደኛ በመሆን ውድድሩን ጨርሷል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.