Fana: At a Speed of Life!

ለመከላከያ ሠራዊት አባላትና ሲቪል ሠራተኞች የተገነቡ 232 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት አባላት እና ቋሚ ሲቪል ሠራተኞች የተገነቡ 232 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡
የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በተገኙበት ነው በይፋ ተመርቀው ለተጠቃሚዎች የተላለፉት፡፡
ዕድለኞቹ ከሚጠበቅባቸው አጠቃላይ ክፍያ 20 በመቶውን የቆጠቡ ሲሆን ÷ ቀሪውን 80 በመቶ ክፍያ ደግሞ በረጅም ጊዜ ብድር እንዲከፍሉ ምቹ ሁኔታ እንደተፈጠረ መገለጹን የመከላከያ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.