Fana: At a Speed of Life!

ሚኬል አርቴታ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 ውድድር ዓመት ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን አሸንፏል፡፡

ሚኬል አርቴታ በውድድር ዓመቱ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ከአርሰናል ጋር ያነሳ ሲሆን በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግም ክለቡን ለፍፃሜ አድርሷል።

አርሴን ቬንገር በፈረንጆቹ 2003/4 የፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን ካሸነፉ ወዲህ የአርሰናል አሰልጣኝ ሽልማቱን ሲያሸንፍ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.