Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡

በተጨማሪም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ አመልክቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.