ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲሱ የመደመር መንግሥት ምሥረታ እና የኢፌዴሪ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
ዛሬ ግን የጠላቶቻችን ጭንቀት ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር እንዳትነግስ መገደብ ብቻ ሆኗል፡፡ የማፍረሱ ጉዳይ የማይታሰብ ቅዠት ሆኖባቸዋል፡፡
በምሕረት ደምሴ