Fana: At a Speed of Life!

የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) የ7ቱን ክፍለ ከተሞች አስተዳዳሪዎች ሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመቐለ ከተማ ከንቲባ ሺሻይ አማረ (ዶ/ር) ለሚቀጥሉት 6 ወራት የሚያስተዳድሩ የ7ቱን ክፍለ ከተሞች አስተዳዳሪዎች ሾመዋል።
በዚህ መሠረት፦
1. አቶ ጌታቸው ገብረፃድቅ ገብረሕይወት – የሓድነት ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
2. አቶ ካልኣዩ ሃይሉ ለማ – የሰሜን ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
3. ወ/ሮ ገነት ንጉስ ሕሉፍ – የዓዲ ሓቂ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
4. ወ/ሪት ሳምራዊት ግደይ ስብሃቱ – የቀዳማይ ወያነ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
5. አቶ መብራህተን ገብረመድህን ህንደያ – የዓይደር ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
6. አቶ ኣባዲ ገብረእግዚኣብሄር ገብሩ – የኲሓ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ
7. ወ/ሪት ለተብርሃን ህንፃ ገብረጅወርጊስ – የሓወልቲ ክፍለ ከተማ አስተዳዳሪ ሆነው መሾማቸው ኢዜአ ዘግቧል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.