Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ባንክ የሳይበር ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ ከዴሎይት ኮንሰልቲንግ ጋር በመተባበር የሳይበር ደህንነት ግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር እያካሄደ ይገኛል።

“የሳይበር ደህንነት የሁሉም ኃላፊነት ነው” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው መርሐ ግብር የባንኩን የዲጂታል ደህንነት ማዕቀፍ ለማጠናከር፣ የሰራተኞችን የጥንቃቄ ግንዛቤ ለማሳደግ እና የሳይበር ጥቃቶችን አስቀድሞ ለመከላከል ያለመ ነው።

በመርሐ ግብሩ የሳይበር ደህንነት አዝማሚያዎች እና የደህንነት መጠበቂያ መንገዶች ላይ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.