አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ፡፡
ሃላፊው በአየር መንገዱ አስተዳደር የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡