Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2019 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ የድጋፍ ሞሽን አጽድቋል።

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመሪያ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።

በፕሬዚዳንቱ የቀረበውን ሞሽን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የተነሱ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተውባቸዋል።

ምክር ቤቱም የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.