Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ባሌ ዞን ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን ኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ገባ፡፡

ልዑካን ቡድኑ ባሌ ዞን ሲደርስ የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል እንዳደረጉለት ከባሌ ዞን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ቆይታው የኢንቨስትመንት አማራጮችን ያስቀምጣል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፥ እስካሁንም አማራ ክልል ፣ምዕራብ አርሲ ዞን እና አርባ ምንጭን ጨምሮ ሌሎች አካባቢዎችን ጎብኝቷል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.