Fana: At a Speed of Life!

ሮታሪ ፋውንዴሽን ለዶክተር ሊያ ታደሰ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሮታሪ ፋውንዴሽን ለጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ዕውቅና ሰጠ፡፡

ሮታሪ ፋውንዴሽን ሚኒስትሯን የፖል ሃሪስ ፌለው አድርጎ ሰይሟል፡፡

የአዲስ አበባ ምዕራብ የሮታሪ ክበብ የክብር አባል መሆናቸውንም ከጤና ሚኒስትር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.