በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ
በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳዎች ሁሉም ቀበሌዎች የተሳተፉበት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በወገል ጤናና ውጫሌ ከተማዎች በመገኘት በለውጥ ኃይሉ ባለፉት 3 ዓመታት የተመዘገቡ የሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ግንባታ ሥራዎች እውቅና በመስጠት የድጋፍ ሠልፍ ማካሄዳቸውን ከአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፦ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ዩቲዩብ ቻናል፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!