ቦርዱ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የተዘጋጀ የመመዝገቢያ ሊንክ ይፋ አድርጓል።
በዚህም ይህን http://www.nebe.org.et/ovrs ሊንክ በመጫን መመዝገብ እንደሚቻል ቦርዱ ገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!