የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየ እና ካራ ቆሬ ከተሞችን መልሶ ለማቋቋም የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየእና ካራ ቆሬ ከተሞችን መልሶ ለማቋቋም 1ነጥብ2 ሚሊየን ብር ወጭ የተደረገበት 2020 የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ፡፡
ዩንቨርስቲዉ ከመማርና መስተማሩ ጎን ለጎን በማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና የምርምር ስራ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል።
የወሎ ዩንቨርስቲ የምርምርና ማህበረሰብ ምክትል ዳይሬክተረር ዶክተር ፋሪስ ኃይሉ ÷ ዩንቨርስቲዉ ዜጎችን በማቋቋሙ ሂደት የበኩሉን ድርሻ ይወጣል ብለዋል፡፡
በኢሳያስ ገላን
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!