ዶ/ር ይናገር ደሴ ፣ አቶ ተተካ በቀለና ዶ/ር ዮናስ ዘውዴ ድምፅ ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ፣ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ድርጅት ጉዳይ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ተተካ በቀለና ዶክተር ዮናስ ዘውዴ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል ።
ድምፅ ከሰጡ በኃላም የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አከናውነዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!