Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን እልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቤተሰቦቻቸው: ለወዳጆቻቸው እና በሕይወታቸው ላይ ተጽዕኖ ለነበራቸው ሁሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ በማለት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው የሀዘን መልዕክት አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.