Fana: At a Speed of Life!

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥቅምት አጋማሽ እንደሚሰጥ ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዴላሞ ኦቶሬ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ለፈተናው ከ620 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን አንስተዋለ፡፡
ከወቅታዊ ሁኔታ አንጻርም ፈተናው በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን አያካትትም ነው ያሉት፡፡
የፈተናውን ቀን ለመወሰን መምህራንን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ከሁሉም አካላት ጋር ውይይት መደረጉንም ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡
በትእግስት አብርሃም
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.