1 ሺ ህ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በሀዋሳ ከተማ ተከብሯል
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺ 442 ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሀዋሳ ከተማ ሚኒሊየም አደባባይ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት ተከብሯል፡፡
በዓሉ በተለያዩ የእስልምና እምነት ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡
ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብርም የተቸገሩትን በመርዳት እና የተፈናቀሉ ዜጎችን በማሰብ መሆን እንዳለበት መልዕክት ተላልፏል፡፡
በጥላሁን ይልማ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!