Fana: At a Speed of Life!

ህወሓት የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ ይገኛል-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ፕሮፓጋንዳ አራጋቢዎች የሐሰት ምስሎችን እና ስዕላዊ ቅንብሮችን በመጠቀም ሐሰተኛውን ‹የሁመራ ጭፍጨፋ› ዘመቻ እንደገና በማነሳሳት ላይ መሆናቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡

ስለሆነም ሁሉም ሰው የህወሓትን የፈጠራና የተሳሳተ መረጃን ስርጭት እንዲያከሽፍ እና እንዲያከስም የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ጥሪ አቅርቧል፡፡

 

ምንጭ ÷ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.