በጎንደር ከተማ ለዘመቻ ህልውና የመጀመሪያ ዙር ወጣቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለዘመቻ ህልውና የመጀመሪያ ዙር ወጣቶች ተመረቁ።
ተመራቂዎች በጎንደር ከተማ ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ ላይ የቆዩ መሆናቸውን የጎንደር ከተማ ብልጽግና ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!