የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ይመሰረታል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አዲሱ ምክር ቤት መስከረም 18 ምስረታውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ ገለጹ።
በእለቱ አዲስ የምክር ቤቱ አባላት ስራቸውን በቃለ መሀላ ይጀምራሉም ብለዋል።
በተጨማሪም አዲስ የካቢኒ አባላትን የመሰየም እና የአሰራር ስርዓት የተቀየረበት ደንብና መመሪያ እንደሚሻሻልም አፈጉባኤዋ ተናግረዋል።
በጥበበስላሴ ጀምበሩ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!