የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚደንት ሳልቫኪር ማያርዲት የኢትዮጵያን የጠቅላይ ሚኒስትር በዓለ ሲመት ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚደንት ሳልቫኪር በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ÷ በትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
በበርናባስ ተስፋዬ
ፎቶ ከኦ ቢ ኤን
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!