አቶ መላኩ አለበል የስራ ርክክብ አደረጉ
አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አዲስ ከተሾሙት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ ጋር የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!