Fana: At a Speed of Life!

የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ አባስ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የለዉጥ እና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞታቸዉን መግለፃቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.