Fana: At a Speed of Life!

የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ። ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ኦሜጋ ጋርመንት በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት አድርገዋል፡፡ በኹነቱ ላይ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በጋራ ለመስራት ከስምምነት ደርሰዋል፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ13 የሬዲዮ ጣቢያዎች፣…

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከእውቋ አሜሪካዊት ተዋናይት እና የፊልም ባለሙያ አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ዓለም አቀፍ የጥበብ ኢንዱስትሪ መሳብ በሚችሉባቸው ዘዴዎች ላይ መክረዋል።…

በአማራ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመርቷል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ቢሮ፡፡ በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፈንታሁን እንዳሉት÷ በክልሉ ከተለያዩ ውሃማ አካላት የሚገኘውን…

ዝነኛዋ አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዝነኛዋ አሜሪካዊቷ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝታ የሆስፒታሉን የስራ እንቅስቃሴውን ጎብኝታለች። የሆስፒታሉ ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተር ሃይደር አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ አንጀሊና ጆሊ በሆስፒታሉ እየተሰጠ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትንና የእርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የክረምት በጎ…

ታንዛኒያ ወደብ አልባ ሀገራትን የባሕር በር ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ታንዛኒያ ወደብ አልባ የሆኑ ጎረቤት ሀገራትን የዳሬ ሰላም ወደብ ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነኝ አለች፡፡ ታንዛኒያ በ3ኛው የተባበሩት መንግስታት የባሕር በር የሌላቸው በማደግ ላይ የሚገኙ ሀገራት ጉባዔ ላይ÷…

ሴቶች የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴቶች የኢኮኖሚ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ አካል ካልሆኑ ሁለንተናዊ ለውጥ አይመጣም አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም የለውጡ…

ምርጫ ቦርድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ ላይ ያጋጥሙ የነበሩ የአፈጻጸም እና የትርጉም ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አፈጻጸምን በህግ መሰረት ለመተግበር የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ስራ እየተሰራ ነው – አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ተመራማሪ አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር) መንግስት ምርታማነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራ ያለው ስራ ተስፋ ሰጪ ነው አሉ፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ የነበራቸው አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት፣ በቂ የውሃ…