Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል አለ። አገልግሎቱ በፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣ በአየርና…

ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ እድገት ለማስቀጠል ትብብሯን ታጠናክራለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት ከፍተኛ…

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተሻለ መልክ ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የክልሉ የፓርቲና የመንግሥት የሦስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…

የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትናንቶችን ባስታወስን ቁጥር የነገዎችን እናፈራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ዛሬ፣ "እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሰዎ" ለማለት ወደ ልዑል…

አርሰናል በሜዳው በቦርንማውዝ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ኢምሬትስ ስቴዲየም ቦርንማውዝን ያስተናገደው አርሰናል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ የቦርንማውዝን የማሸነፊያ ግቦች ክሩፒ እና አሌክስ ስኮት አስቆጥረዋል፡፡ መድፈኞቹን ከሽንፈት…

ፕሬዚዳንት ታዬ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በመልዕክታቸው በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን ተመኝተዋል።

በሁሉም ውደድሮች 22 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ያላስደፈረው ዴቪድ ራያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በ2025/26 በሁሉም ውድድሮች 22 ጊዜ መረቡን አላስደፈረም፡፡ ዴቪድ ራያ በ2024/25 የውድድር ዓመት ከኖቲንግሃም ፎረስቱ ማትዝ ሴልስ ጋር የፕሪሚየር ሊጉን የወርቅ ጓንት መጋራት ችሏል፡፡…

የኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት መናኸሪያ የሆነችው ጂቡቲ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ጂቡቲ ከጎረቤቶቿ በተለየ የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት የጦር ሰፈር የገነቡባት ሀገር ናት፡፡ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሄት በሚያዝያ ወር እትሙ ÷ ሁሉም የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት በጂቡቲ ትንሽ መሬት ይፈልጋሉ ሲል…

ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤፍ ኤ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል ዛሬ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ ከካራባኦ ዋንጫ ድል መልስ የኤፍ ኤ ዋንጫን ለመድገም እና የውድድር ዓመቱን ለማሳመር ይጫወታል፡፡…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ኃላፊ ዉ ዊሁዓ የተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነትን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…