ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
7ኛው የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አግልግሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።…