ቢዝነስ የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ abel neway Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኮሎምቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮ-ኮሎምቢያ የንግድ ትብብር ቢዝነስ ፎረም የሀገራቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተወካዮች እና…
ቢዝነስ የመንገድ መሰረተ ልማት የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ይገኛል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ abel neway Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የመንገድ መሰረተ ልማት ሁሉን አቀፍ ልማት ለማፋጠንና የብልፅግና ጉዞን ለመደገፍ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ነው አሉ። ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ ‘በጋራ ኢትዮጵያን እንገንባ’ በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርት ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ abel neway Aug 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሸማቹ ማሕበረሰብ ለሀገር ውስጥ ምርቶች የሚሰጠውን ትኩረት ሊያጎለብት ይገባል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ክልል አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ''የኢትዮጵያን ይግዙ''በሚል መሪ ሃሳብ በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል abel neway Aug 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ ማንቼስተር ሲቲ ከቶተንሃም ሆትስፐር የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ abel neway Aug 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህድስና እና ሒሳብ ትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 28 የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ተማሪዎቹ በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመናዊ አሰራርን በመዘርጋት ሌብነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) abel neway Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልከ ብዙና ዋነኛ ሀገራዊ ፈተና የሆነውን ሌብነት ዘመናዊ አሰራር በመዘርጋት ለመቀነስ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ abel neway Aug 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት አሲፍ አሊ ዘርዳሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በቅርቡ በፓኪስታን ለደረሰው የጎርፍ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው – ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስት ደበበ እሸቱ ለሀገሩ ያለው ፍቅርና አቋም የጸና፣ በየጊዜው የማይለዋወጥ እና በኃያል ክህሎቱ ጥበብን ለዓለም መግለጥ የቻለ ታላቅ ሰው ነው አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ) ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው በአርቲስት ደበበ…
ስፓርት በለንደን ደርቢ ቼልሲና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለቱ የለንደን ክለቦች ቼልሲ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች ያለምንም ግብ አቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተንታ ወረዳ በመሬት ናዳ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ የአንድ አርሶ አደር ቤተሰብ አባላት የሆኑ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል። የተንታ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሃላፊ ወርቅነህ መላኩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አደጋው ቋጥኝ…