Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሮቹ እና ተጠሪ ተቋሞቻቸው የለውጡን ዓመታት የተመለከቱ ውይይቶች አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱሪዝም ሚኒስቴር እና ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋሞቻቸው ጋር በመሆን ያለፉትን ሰባት የለውጥ ዓመታት የተመለከቱ የፓናል ውይይቶችን አካሄዱ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ተቋማቸው ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር ባካሄደው የፓናል ውይይት ላይ…

የልማት ሥራዎች የከተማችንን የብልጽግና ተምሣሌትነት አረጋግጠዋል- አቶ ጃንጥራር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የከተማዋን የብልጽግና ተምሣሌትነት አረጋግጠዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ገለጹ፡፡ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት…

ብልፅግና ፓርቲ የተጀመረውን ሀገራዊ እድገት ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ውጤታማ የምዘና ሥርዓትን በመዘርጋት እንደ ሀገር የተጀመረውን እድገት ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም…

መጋቢት 24 ወደ ከፍታ መውጣት የጀመርንበት ዕለት ነው- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ቀን 2010 እንደ ሀገር ወደ ከፍታ ለመውጣት እጅ ለእጅ ተያይዘን ጉዞ የቀጠልንበት ታሪካዊ ዕለት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ። አቶ አወል የለውጡን ሰባተኛ ዓመት አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

ለውጡን ተከትሎ የተገኙ ውጤቶች የቤተሰብ ብልጽግናን በማረጋገጥ ሂደት ከፍተኛ ሚና አላቸው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ዕውን የሆነውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የተገኙት ውጤቶች የቤተሰብ ብልጽግናን በማረጋገጥ ሂደት ከፍተኛ ሚና አላቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ ተናገሩ። ‘ትናንት፣ ዛሬና ነገን…

በሻሸመኔ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ በሻሸመኔ ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ ከምዕራብ አርሲ ዞን 13 ወረዳዎች፣ 2 ከተማ አስተዳደሮች እና ከሻሸመኔ ከተማ 4 ክፍለ ከተሞች…

የሰብል መውቂያና መፈልፈያ የሠሩ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታምራት ዓለሙ የሠሩት ማሽን የተለያዩ ሰብሎችን ለመውቃትና ለመፈልፈል የሚውል ነው። ማሽኑ የአገዳ እና ብርዕ ሰብሎችን በአግባቡ ለመውቃት እንደሚያገለግል ታምራት ዓለሙ ገልጸዋል፡፡ ማሽኑ ወጪ ቆጣቢ እና ችግር ፈቺ ከመሆኑም ባሻገር አነስተኛ…

በኢትዮጵያ ሃይማኖት እኩልነትና መቻቻል መስፈኑን አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ መንግስት የሃይማኖት ነጻነትና መቻቻልን ማስፈን ተችሏል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት፥ ሕዝበ ሙስሊሙ ለበርካታ ዘመናት ያነሳቸው የነበሩ የሃይማኖት ነጻነት ጥያቄዎች በጠቅላይ…

ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሐፅዮን ጉዳዩን አስመልክተው መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በድርጅቱ ውስጥ እና በውጭ የተቀናጀ ሃይል…

የሎጂስቲክስ አገልግሎት ቀልጣፋና ዘመኑን የዋጀ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 100 ወጣት ሴቶችን በሎጂስቲክስ ዘርፍ ማሰማራት የሚያስችል ሥልጠና ተጀምሯል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ሎጂስቲክስ የሀገር ኢኮኖሚ የደም…