ከቱርክ በመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 3 የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቱርክ ሀገር የመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት ሦስት የኩላሊት ንቅለ ተከላን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የህክምና ባለሙያዎቹ ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…