Fana: At a Speed of Life!

በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች ለህዳሴው ግድቡ የ26 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቡዳቢ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ባልደረቦች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማጠናቀቂያ የድጋፍ ንቅናቄን በመቀላቀል የ26 ሺህ ዶላር ቦንድ ግዢ ፈጽመዋል:: በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…

የኢትዮጵያንና የኡጋንዳን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን እና የኡጋንዳን የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንሰራለን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ በተካሄደው 4ኛው የኢትዮጵያ እና የኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን…

የአፋር ህዝብ በለውጡ ዓመታት አበረታች የልማት ድሎችን ተቀዳጅቷል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ህዝብ በለውጡ ሰባት ዓመታት ፈተናዎችን በፅናት በማለፍ አበረታች የልማት ድሎችን መቀዳጀት መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። በሠመራ ከተማ "ትናንት ዛሬና ነገ ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ ለውጡ እውን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 122 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ለደንበኞቹ ደለደለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገሪቱን የገቢ ንግድ ለማሳለጥ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ ለደንበኞቹ እያቀረበ እንደሚገኝ ገለፀ፡፡ በዚህም መሰረት በአጠቃላይ 711 የባንኩ ደንበኞች ያቀረቡትን ጥያቄዎች በመገምገም ከቀረቡት ጥያቄዎች ውስጥ 98 በመቶ…

የህብረቱ ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በኪጋሊ ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…

አዲስ አበባ የዲፕሎማቲክ ማዕከልነቷን የሚያረጋግጡ ስራዎችን ሰርታለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዲፕሎማቲክ ማዕከልነቷን የሚያረጋግጡ ስራዎችን ሰርታለች ሲሉ የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ ተሳታፊዎች ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ ተሳታፊ የወጣት ዘርፍ ሚኒስትሮች የአዲስ…

ኬቨን ዲብሮይን በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ማንቼስተር ሲቲን እንደሚለቅ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤልጂየማዊው የማንቼስተር ሲቲ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ኬቨን ዲብሮይን ከዘጠኝ ዓመት ቆይታ በኋላ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከቡድኑ ጋር እንደሚለያይ ተረጋግጧል፡፡ ተጫዋቹ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት በውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚጠናቀቅ በመሆኑ…

የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ታሳቢ ያደረገና ለለውጥ የሚተጋ ወጣት አመራር ማፍራት ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተለዋዋጩን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ታሳቢ ያደረገ እና ለለውጥ የሚተጋ ወጣት አመራር ማፍራት ተቀዳሚ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ። በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ በሚገኘው የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር…

ሀንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት ራሷን አገለለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) አባልነት መውጣቷን አስታወቀች፡፡ ሀንጋሪ ከአይሲሲ አባልነቷ የመውጣት ውሳኔዋን ያሳለፈችው በተቋሙ የእስር ማዘዣ የወጣባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ናታኒያሁ በሀገሪቱ ይፋዊ…

የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት አጎናጽፎታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት እንዲጎናፀፍ አስችሎታል ሲሉ የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እድሜ ጠገቡ የጁገል ግንብ እድሳት ሳይደረግለት በርካታ ዓመታትን በማስቆጠሩ የቅርሱ ውብ ገፅታ ደብዝዞ ነበር ብለዋል።…