የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈተናዎችን በማረም ምቹ መደላድል ተፈጥሯል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሂደት ላይ የነበሩ ፈተናዎችን በማረም በዘርፉ ምቹ መደላድል መፍጠር ተችሏል ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
3ኛው "ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2025" ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ…