ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በአብሮነትና በመረዳዳት ማሳለፍ ይገባዋል – የኃይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በአብሮነትና በመረዳዳት በጋራ ማሳለፍ እንደሚገባው የኃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣…